ግንቦት 20፣2016 - ለተከታታይ 6 ቀናት በሚደረገው አጀንዳዎች የማሰባሰብ ስራ እስከ 1700 ድረስ ተወካዮች ሊሳተፉ ይችላሉ ተብሏል፡፡
- sheger1021fm
- May 28, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ ከነ ረቡዕ ጀምሮ ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ስራ ይጀመራል፡፡
ለተከታታይ 6 ቀናት በሚደረገው አጀንዳዎች የማሰባሰብ ስራ እስከ 1700 ድረስተወካዮች ሊሳተፉ ይችላሉ ተብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments