ግንቦት 20፣2016 - በኮሪደር ልማቱ የተነሳ መኖሪያ ቤት ፈርሶብናል ያሉ ሰዎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ
- sheger1021fm
- May 28, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በኮሪደር ልማቱ የተነሳ መኖሪያ ቤት ፈርሶብናል ያሉ ሰዎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ፡፡
ወረዳው በበኩሉ ትክክለኛ ሰነድ ላላቸው ምትክ ቤት ሰጥቻለሁ ብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments