top of page

ግንቦት 21፣2016 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከ5ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን አፍርቻለሁ ብሏል

በቅርቡ የኢትዮጵያን የቴሌኮም ዘርፍ የተቀላቀለው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 3 ሺህ ማማዎችን መትከሉን ተናገረ፡፡


ባለፉት ሁለት ዓመታትም ከአምስት ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን አፍርቻለሁ ብሏል፡፡


ምንታምር ፀጋው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page