ግንቦት 21፣2016 - በተለያዩ አካባቢዎች ወታደራዊ ግጭቶች ምክንያት የዜጎች በነፃነት የመንቀሳቀስ መብታቸው እየተገደበ መጥቷል
- sheger1021fm
- May 29, 2024
- 1 min read
በተለያዩ አካባቢዎች ማባሪያ ባጡ ወታደራዊ ግጭቶች ምክንያት የዜጎች በነፃነት የመንቀሳቀስ መብታቸው እየተገደበ መጥቷል፡፡
ያለው ሁኔታ የየብስ ትራንስፖርትን በእጅጉ ስላወከው ዜጎች ህክምና ለማግኘትም ሆነ ተንቀሳቅሶ ለመስራት ስጋት ሆኖባቸው ቀጥሏል፡፡
በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸው ጠይቀናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments