top of page

ግንቦት 21፣2016 - ተገደው ተሰውረዋል የተባሉት የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑ ግለሰብም የት እንዳሉ ማወቅ እንዳልቻለ ኢሰመኮ ተናግሯል

  • sheger1021fm
  • May 29, 2024
  • 1 min read

የመንግስትን የፀጥታ አካላት ልብስ በለበሱ እና የየትኛው የፀጥታ አካል አባል እንደሆኑ በውል ባልታወቁ ሰዎች ተገደው ከተወሰዱ በኋላ የትና በምን ሁኔታ እንዳሉ የማይታወቁ ሰዎች አሉ ተባለ፡፡


በአዲስ አበባ ተገደው ተሰውረዋል የተባሉት የአማራ ክልል ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል የሆኑ ግለሰብም የት እንዳሉ ማወቅ እንዳልቻለ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሸን ተናግሯል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page