ግንቦት 24፣2016 - የታጠቁ ሀይሎች ውክልና በሌለበት፤ ሀገራዊ ምክክሩ ውጤት ያመጣል ወይ?
- sheger1021fm
- Jun 1, 2024
- 1 min read
ግንቦት 24፣2016
ኢትዮጵያ ከግጭት አዙሪት እንዳትወጣ ያደረጓትን ጉዳዮች በመለየትና ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ስራ ተጀምሯል፡፡
ለዚህም በአዲስ አበባ ለሰባት ቀናት የሚቆይ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት መጀመሩ ይታወቃል፡፡
በምክክሩ ተገኝቶ የተለያዩ ተወካዮች ምን መሳይ ርዕሰ ጉዳዮችን በአጀንዳነት አስመዘገቡ?
በቅድሚያ የታጠቁ ሀይሎች ውክልና በሌለበት ሀገራዊ ምክክሩን ማካሄዱ ውጤት ያመጣል ወይ ምንስ መደረግ ይኖርበታል?
ይህንና ተያያዥ ጉዳዮችን አንስተን የሚመለከታቸውን ጠይቀናል፡፡
ማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch ###ግጭት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments