top of page

ግንቦት 6፣2016 - ''በኤርፖርት፤ መንገደኞችን በማስፈራራት ጌጣጌጥና ገንዘብ የተቀበሉ ሰራተኞች ጉዳይ በፍርድ ሒደት ላይ ነው'' የጉምሩክ ኮሚሽን

  • sheger1021fm
  • May 14, 2024
  • 1 min read

የጉምሩክ ኮሚሽን በኤርፖርት በኩል በሀገር የሚወጣም ሆነ ወደ ሀገር የሚገባ የማዕድን ምርት በአንድ ግራም እንኳን የጉምሩክን አሰራር የሚጥስ ከሆነ ለመውረስ አላመነታም አለ፡፡


ከዚህ በፊት በኤርፖርት፤ መንገደኞችን በማስፈራራት ጌጣጌጥ እና ገንዘብ የተቀበሉ የኮሚሽኑ ሰራተኞች ጉዳይ በፍርድ ሒደት ላይ እንዳለ ተናግሯል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page