ግንቦት 8፣2016 - የምስራቅ አፍሪካን የነፃ ቪዛ የጉዞ ስምምነትን የፈረሙ ሀገራት ቁጥር 5 መድረሱ ተሰማ
- sheger1021fm
- May 16, 2024
- 1 min read
የምስራቅ አፍሪካን የነፃ ቪዛ የጉዞ ስምምነትን የፈረሙ ሀገራት ቁጥር አምስት መድረሱ ተሰማ፡፡
ዩጋንዳ በትናንትናው እለት ፕሮቶኮሉን ፈርማለች፡፡
የነፃ የቪዛ የጉዞ ፕሮቶኮሉን ኢትዮጵያ ከአመታት በፊት መፈረሟ ይታወቃል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments