ግንቦት 9፣2016 - ''ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ዘመናዊ የመድኃኒት ማድረሻ ተሽከርካሪዎች ወድመውብኛል'' የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት
- sheger1021fm
- May 17, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ የህክምና ተቋማት የመድሃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ የተለያዩ ስራዎች እየከወንኩ ነው ሲል የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተናገረ፡፡
ነገር ግን በዚህ ስራ የተቋሙ በውጭ ምንዛሪ የተገዙ ዘመናዊ የመድኃኒት ማድረሻ ተሽከርካሪዎች ወድመውብኛል ብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments