ጥር 10፣ 2015- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን እስከ 22 በረራዎችን ወደ ጎንደር በማድረግ በጥምቀት በዓል ላይ የሚታደሙ ሰዎችን እያጓጓዝ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jan 18, 2023
- 1 min read
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን እስከ 22 በረራዎችን ወደ ጎንደር በማድረግ በጥምቀት በዓል ላይ የሚታደሙ ሰዎችን እያጓጓዝ ነው ተባለ።
አየር መንገዱ ተጨማሪ በረራዎችን በማድረግ የአምና ሪከርዱን ያሻሽላል ተብሎ እንደሚጠበቅ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ሠላማዊት ዳዊት ለሸገር ተናግረዋል።
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ሲካሄድ የቆየውን ጦርነት ለማስቆም የተደረሰው የሠላም ስምምነት ከፍ ያለ ቁጥር ያለው ታዳሚ በአከባበሩ ላይ እንዲገኝ ረድቷልም ብለዋል፡፡
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments