top of page

ጥር 10፣2016 - በጥምቀት በዓል የሀይማኖቱ ተከታዮች ታቦታቱን አጅበው ሲጓዙ የሚሏቸውን ስነቃሎች ተመልክተናል

ዛሬ የጥምቀት ከተራ በዓል ነው፡፡


ካህናት ታቦታትን ይዘው በአምሳለ ዮርዳኖስ ወደተዘጋጁ ታቦት ማደሪያዎች ይወርዳሉ፡፡


የእምነቱ ተከታዮች በዝማሬ፣ በጭብጨባ፣ በምስጋና፣ በሆታ፣ ታቦታቱን አጅበው ይሸኛሉ፡፡


ይህ በዓል ከ1500 ዓመታት በፊት ጀምሮ በአደባባይ ሲከበር መቆየቱን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስያን ታስተምራለች፡፡


በዚህ በዓል የሀይማኖቱ ተከታዮች ታቦታቱን አጅበው ሲጓዙ የሚሏቸውን ስነቃሎች ተመልክተናል፡፡


ማብራሪያውን የሚሰጡን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚያገለግሉት መጋቢ አእላፍ ቀሲስ ፋሲል ታደሰ ናቸው፡፡




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page