ጥር 10፣2016 - ንጥቂያ፣ ህገወጥ እርድ እና ግንባታን ለመከላከል ሰራተኞቼ አሰማርቻለሁ ሲል አገልግሎቱ አሰርድቷል
- sheger1021fm
- Jan 19, 2024
- 1 min read
ለጥምቀት ከተራ በዓል ወደየታቦታት ማደሪያዎች ስትሄዱ የእናንተ መሄድ አይተው ቤት ሰርሳሪዎች እንዳይሰርቋችሁ ተጠንቀቁ ሲል የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር አገልግሎት ተናገረ፡፡
ንጥቂያ፣ ህገወጥ እርድ እና ግንባታን ለመከላከል ሰራተኞቼ አሰማርቻለሁ ሲል አገልግሎቱን አሰርድቷል፡፡
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Bình luận