ጥር 12፣ 2015- በቅርቡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር የተጠቃለሉ 6 ከተሞችን በቀለበት መንገድ ለማስተሳሰር ጥናቱ አልቆ የዲዛይን ስራ እየተሰራ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jan 20, 2023
- 1 min read
በቅርቡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር የተጠቃለሉ 6 ከተሞችን በቀለበት መንገድ ለማስተሳሰር ጥናቱ አልቆ የዲዛይን ስራ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡
የከተማ አስተዳደሩን የአገልግሎት አሰጣጥ ወደ አንድ ማዕከል ለማምጣትም ጥናት እየተካሄደ እንደሚገኝ ሰምተናል፡፡
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments