የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት ያሉበትን ችግሮች እንዲሻገር በተለይ ከበጀት አጠቃቀም አንፃር ቅድሚያና የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ዘርፎች መለየት እንደሚያስፈልግ ይነገራል፡፡
በሌላ በኩል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቢሊዮን ብሮች የሚወጡባቸው ፓርኮች እየተገነቡ እያየን ነው፡፡
የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ግን መንግስት የደህንነት ቅነሳ ስራው ላይ ትኩረት ቢያደርግ አይሻልም ወይ እያሉ ነው፡፡
ሸገር በጉዳዩ ላይ ባለሙያ አነጋግሮበታል፡፡
ተመስገን አባተ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments