top of page

ጥር 12፣ 2017 - የትምህርት ቤቶቹ ውጤት ለምን እንዲህ ሊራራቅ ቻለ፣ ምንስ ይደረግ?

በ2016 ዓ.ም የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተኑ የመሰናዶ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,363 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ እንዳላሳለፉ ይታወሳል፡፡


በሌላ በኩል በጣት የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ደግሞ ያስፈተኑትን #ተማሪዎች በሙሉ ማሳለፋቸው አይዘነጋም፡፡


ይህም ሁለቱም ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩት ለተመሳሳይ የትምህርት ሥርዓት ቢሆንም ውጤታቸው ግን እጅግ የተራራቀ መሆኑን ያሳያል፡፡


በዚህ ጉዳይ ላይ ባለፉት ዓመታት ውጤታማ ከሆኑ ትምህርት ቤቶች መካከል 3ቱን ጠይቀናል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…



በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q


📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd


📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s


📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il


Comments


bottom of page