ጥር 13፣2016 - 12 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክሩ ለመካፈል ፈቃደኛ አለመሆናቸው ይነገራል
- sheger1021fm
- Jan 22, 2024
- 1 min read
ለዘመናት ባለመግባባትና ለቁርሾ ምክንያት የሆኑ አጀንዳዎችን በመምረጥና በጉዳዮቹ ላይ ሁሉንም ያካተተ ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ታስቦ እየተሰራ ነው፡፡
ይህንና በየአከባቢው መቋጫ ያላገኙ ግጭቶች መኖራቸው እና 12 ያህል የፖለቲካ ፓርቲዎች እስካሁን በምክክሩ ለመካፈል ፈቃደኛ አለመሆናቸው ይነገራል፡፡
ይህ ደግሞ የምክክሩ ውጤታማነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚኖረው ይታመናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments