ጥር 14፣2016 - ወጣቶች ስራ የሚያገኙ እንዴት ነው?
- sheger1021fm
- Jan 23, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ የስራ ፈላጊው ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ነው፡፡
ስራ ለመፍጠር ደግሞ ቢሮክራሲው ከፍተኛ ነው፡፡
ታዲያ ወጣቶች ስራ የሚያገኙ እንዴት ነው?
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments