ጥር 14፣2016 - ድርቅና ረሀብ በትግራይ ከ600,000 በላይ ተማሪዎች ትምህርት ለማቋረጥ ከጫፍ እንዲደርሱ መንስኤ ሆኗል ተብሏል
- sheger1021fm
- Jan 23, 2024
- 1 min read
የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ በአምስት መጠለያ ጣቢያዎች ባደረጉት ክትትል ከ900 በላይ ሰዎች በረሀብና በመድሃኒት እጥረት ህይወታቸው ማለፉን አረጋግጫለሁ አለ፡፡
በክልሉ የተከሰተው ድርቅና ረሀብ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች እንዲሰደዱ እና ከ600,000 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ትምህርት ለማቋረጥ ከጫፍ ላይ እንዲደርሱ መንስኤ ሆኗል ተብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments