Jan 23, 20231 min readጥር 15፣ 2015- መንግሥት ያሉትን የቤት ሃብቶች በአግባቡ አውቆ ማስተዳደር የሚያስችል ሶፍትዌር ስራ ላይ መዋሉ ተሰማመንግሥት ያሉትን የቤት ሃብቶች በአግባቡ አውቆ ማስተዳደር የሚያስችል ሶፍትዌር ስራ ላይ መዋሉ ተሰማ፡፡የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር እንዳለው በአዲስ አበባ ተቋርጦ የቆየው የአዳዲስ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ በ2ኛው መንፈቅ ዓመት ይጀመራል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
መንግሥት ያሉትን የቤት ሃብቶች በአግባቡ አውቆ ማስተዳደር የሚያስችል ሶፍትዌር ስራ ላይ መዋሉ ተሰማ፡፡የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር እንዳለው በአዲስ አበባ ተቋርጦ የቆየው የአዳዲስ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ በ2ኛው መንፈቅ ዓመት ይጀመራል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comments