ጥር 15፣2016 - የውጪ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን የበለጠ ማጠንከር ያስፈልጋል ተባለ
- sheger1021fm
- Jan 24, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ በአካባቢያዊም ሆነ በሌሎች አለማት በዲፕሎማሲው መስክ ተፅዕኖ መፍጠር እንድትችል በጥናትና በምርምር የሚግዘውን የውጪ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን የበለጠ ማጠንከር ያስፈልጋል ተባለ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Bình luận