top of page

ጥር 15 2017 - የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አዲስ የስራ ሃላፊ ተሾመለት

የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዛሬው መደበኛ ስብሰባው ወ/ሮ ስመኝ ውቤ፤ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እንባ ጠባቂ ሆነው እንዲያገለግሉ መርጧቸዋል፡፡


ወ/ሮ ስመኝ ውቤ በህዝብ ጥቆማ መሰረት እንደተሾሙ ዋና አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፈፎ ለምክር ቤት አባላት አስረድተዋል፡፡


Comentarios


bottom of page