ጥር 16፣2016 - ኢትዮጵያ 9 ቢሊዮን ዶላር ብድር መክፈሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
- sheger1021fm
- Jan 25, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት 9 ቢሊዮን ዶላር ብድር መክፈሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡
ለአዲስ አበባ ቀላል ባቡር፣ ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ በሚል የተወሰዱ ብድሮች ለመመለስ አስቸጋሪ እንደሆነም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስረድተዋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments