ጥር 16፣2016 - ከዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ ወደ ሀገር ቤት የሚላከው ዶላር ከፍ ለማድረግ ምን መደረግ አለበት?
- sheger1021fm
- Jan 25, 2024
- 1 min read
በአፍሪካ ከናይጄርያ ቀጥሎ ከፍተኛ የዳያስፖራ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ እንደሆነች ይነገራል፡፡
ከዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ በባንክ ወደ ሀገር ቤት የሚላከው ዶላር ግን ከ 4 እና 5 ቢሊዮን ዶላር በልጦ አያውቅም፡፡
ይህንን ከፍ ለማድረግ ምን መደረግ አለበት?
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Commentaires