ጥር 17፣ 2015- በተለያዩ ዘርፎች የስራ እድል ለመፍጠር ከሀገር ውስጥ ተቋማት በተጨማሪ ከአጋዥ ድርጅቶች ጋር እየሰራሁ ነው ሲል የስራና ክህሎት ሚኒስቴር
- sheger1021fm
- Jan 25, 2023
- 1 min read
በተለያዩ ዘርፎች የስራ እድል ለመፍጠር ከሀገር ውስጥ ተቋማት በተጨማሪ ከአጋዥ ድርጅቶች ጋር እየሰራሁ ነው ሲል የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
መስሪያ ቤቱ በግማሽ ዓመቱ ለ1.4 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን ተናግሯል፡፡
ተመስገን አባተ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comentarios