Jan 25, 20231 min readጥር 17፣ 2015- ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 374 በመቶ የኤክሳይስ ታክስ እና ቀረጥ ይጣል ነበርከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 374 በመቶ የኤክሳይስ ታክስ እና ቀረጥ ይጣል ነበር፡፡ ተሻሽሎ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በቀረበው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ላይ ግን በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል፡፡ በኤክሳይስ ታክሱ ላይ የተደረገው ማሻሻያ መንግስትን ከ5 ቢሊየን ብር በላይ አመታዊ ገቢ ያሳጣዋል ተብሏል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 374 በመቶ የኤክሳይስ ታክስ እና ቀረጥ ይጣል ነበር፡፡ ተሻሽሎ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በቀረበው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ላይ ግን በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል፡፡ በኤክሳይስ ታክሱ ላይ የተደረገው ማሻሻያ መንግስትን ከ5 ቢሊየን ብር በላይ አመታዊ ገቢ ያሳጣዋል ተብሏል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ህዳር 16፣2017 - ተቆፍረው የተተውና ጉድጓዶች ለሰው ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆነው መቀጠላቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ
ህዳር 16፣2017 - ከመርካቶ የጀመረውን የደረሰኝ ግብይት ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር በሁሉም የከተማዋ አካባቢዎች እየሰራበት መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ
Commenti