ጥር 18፣ 2015- በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በከፍተኛነቱ ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡
- sheger1021fm
- Jan 26, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በከፍተኛነቱ ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡
መንግስት የህዝብ ቁጥርን ቀድሞ ተንብዮ ለዜጎች የሚሆነውን ምርት ማሳደግ አለመቻሉ በተለይ በምግብ ላይ ለታየው የዋጋ ንረት በዋና ምክንያትነት ተጠቅሷል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Hozzászólások