ጥር 18፣ 2015- እንደ ቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ያሉ የኢትዮጵያ ምርቶች በአለም አቀፍ ገበያ ጭምር ተወዳዳሪ እየሆኑ መምጣታቸው ይነገራል
- sheger1021fm
- Jan 26, 2023
- 1 min read
እንደ ቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ያሉ የኢትዮጵያ ምርቶች በአለም አቀፍ ገበያ ጭምር ተወዳዳሪ እየሆኑ መምጣታቸው ይነገራል።
በተቃራኒው ለጤና ጭምር አስጊ የሆኑ ምርቶች በሀገር ውስጥ ለገበያ ሲቀርቡ ይታያል።
ለመሆኑ የዚህ ተቃርኖ ምክንያቱ ምን ይሆን?
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments