5 hours ago1 min readጥር 2፣2017 - ዩኒቨርሲቲዎች ምን ይላሉ?የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከዚህ ቀደም ፕሬዘዳንት ሲመደብላቸው መመዘኛ የአካባቢው ተወላጅ የሆነ የሚለው ዋናው ነበር፡፡የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዚህ በኋላ በብቃት እንጂ በአካባቢ ተወላጅነት የዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት አድርጎ መሾም ይቀራል ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ በጉዳዩ ላይ ዩኒቨርሲቲዎች ምን ይላሉ? ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…በረከት አካሉ
የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከዚህ ቀደም ፕሬዘዳንት ሲመደብላቸው መመዘኛ የአካባቢው ተወላጅ የሆነ የሚለው ዋናው ነበር፡፡የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዚህ በኋላ በብቃት እንጂ በአካባቢ ተወላጅነት የዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት አድርጎ መሾም ይቀራል ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ በጉዳዩ ላይ ዩኒቨርሲቲዎች ምን ይላሉ? ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…በረከት አካሉ
Comments