ጥር 21፣2016 - ስራው የተጀመረው የኢትዮጵያ ጅቡቲ የባቡር አገልግሎት እስካሁን ድርሻው ከ15 በመቶ ከፍ አላለም ተብሏል
- sheger1021fm
- Jan 30, 2024
- 1 min read
የመርከቦች የወደብ ላይ ቆይታን ማሳጠር ባለመቻሉ ኢትዮጵያ ለደሜሬጅ ክፍያ የምታወጣውን ወጭ ማስቀረት አልቻለችም፡፡
ከፍተኛ ጭነትን በማንሳት ከወደብ የገቢ እና የወጭ ምርቶችን በፍጥነት ለማጓጓዝ ያገለግላል ተብሎ ስራው የተጀመረው የኢትዮጵያ ጅቡቲ የባቡር አገልግሎትም እስካሁን ድርሻው ከ15 በመቶ ከፍ አላለም ተብሏል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Commenti