ጥር 22፣ 2015- በኢትዮጵያ የህፃናት አምባ ተቋቁሞ በርካታ ሕፃናት ማደጋቸው እና መማራቸው ይታወሳል
- sheger1021fm
- Jan 30, 2023
- 1 min read
ለሀገራቸው ሕይወታቸውን የሰጡ፣ አጥንታቸውን የከሰከሱ ጀግኖች ልጆች እንዳይጎዱ፤ አሳዳጊ እንዳያጡ በማሰብ የህፃናት አምባ ተቋቁሞ በርካታ ሕፃናት ማደጋቸው፤ መማራቸው ይታወሳል፡፡
የህፃናት አምባ ቢፈርስም ዛሬም ግን ጦርነት ኢትዮጵያን አለቀቃትም፡፡
የጦር ተጎጂ ልጆች የሚያያቸው ማን ነው?
ቤቴልሔም አየለ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
コメント