ጥር 22፣2016 - በገዥ ሀገራት ፍላጎት ቢኖርም የስጋ ምርት አቅርቦቱን ማሳደግ አልተቻለም
- sheger1021fm
- Jan 31, 2024
- 1 min read
ለኢትዮጵያ የስጋ ምርት ከፍተኛ ፍላጎት በገዥ ሀገራት በኩል ቢኖርም አቅርቦቱን ማሳደግ አሁንም አልተቻለም።
ከዓመት በፊት ከዚሁ መስክ የተገኘው 124 ሚሊየን ዶላር አምና ወደ 87 ሚሊየን ዶላር ዝቅ ብሏል።
ዘንድሮም ከዚህ ብዙ ይበልጣል ተብሎ አይገመትም? ሁኔታውን ለመለወጥ ምን እየተሰራ ይሆን?
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments