ጥር 22፣2016 - የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት በትኩረት ሊሰራባቸው ይገባል ያልኳቸውን ነጥቦች ለይቼ ለኮሚሽኑ ሰጥቻለሁ አለ
- sheger1021fm
- Jan 31, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትኩረት ሊሰራባቸው ይገባል ያልኳቸውን ነጥቦች ለይቼ ለኮሚሽኑ ሰጥቻለሁ አለ፡፡
በህብረቱ ትኩረት ይሰጣቸው ከተባሉት መካከል የግጭት እና መፈናቀል ጉዳዮች እንደሚገኙበት ሰምተናል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários