ጥር 22፣2016 - ዶላርን በህጋዊ መንገድ ለሚልኩት መንግስት ምን ዓይነት ማበረታቻዎች አዘጋጅቷል?
- sheger1021fm
- Jan 31, 2024
- 1 min read
በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት የሚልኩት የውጭ ምንዛሬ በግምት በአማካይ 6.4 ቢሊዮን ዶላር ነው፡፡
ይህ ግን መላክ ከሚችለው ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ ነው፡፡
መንግስት ለሬሜንታስ ላኪዎች ምን ዓይነት ማበረታቻዎች አዘጋጅቷል?
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments