ጥር 23፣2016 - በአማራ ክልል የጸጥታ ችግር አምራቾች የግብርናም ሆነ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ገበያ ለማውጣት ችግር መሆኑ ተሰምቷል
- sheger1021fm
- Feb 1, 2024
- 1 min read
በአማራ ክልል መቋጫ ያላገኘው የጸጥታ ችግር ምክንያት አምራቾች የግብርናም ሆነ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ገበያ ለማውጣት ችግር መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ይህም የዋጋ ውድነት ማስከተሉን የክልሉ ንግድ ቢሮ ለሸገር ተናግሯል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments