ጥር 24፣ 2015- በአዲስ አበባ ሺሻ በማስጨስ እና ከህብረተሰቡ ሞራል ያፈነገጡ ድርጊቶችን ሲያስፈፅሙ የተገኙ ቤቶች እየታሸጉ ነው ተብሏል
- sheger1021fm
- Feb 1, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባ ሺሻ በማስጨስ እና ከህብረተሰቡ ሞራል ያፈነገጡ ድርጊቶችን ሲያስፈፅሙ የተገኙ ቤቶች እየታሸጉ ነው ተብሏል፡፡
ከእነዚህ ቤቶች መካከልም የአትሌት ቀነኒሳ በቀለ ሆቴል ይገኝበታል፡፡
ሸገር በጉዳዩ ላይ አትሌቱን አነጋግሮታል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments