ጥር 24፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ አንድ ቻይናዊ በሸኔ ታጣቂዎች መገደሉ ተነገረ
- sheger1021fm
- Feb 1, 2023
- 1 min read
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ አንድ ቻይናዊ በሸኔ ታጣቂዎች መገደሉ ተነገረ።
አንድ ኢትዮጵያዊ ደግሞ በታጣቂዎቹ ታፍኖ መወሰዱን ሸገር ከኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ሰምቷል።
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments