ጥር 24፣ 2015- ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የጎዳና ልጆችን ለማንሳት የተለያዩ ሙከራዎች ሲያደርጉ ቢታይም ይህ ነው የሚባል ውጤት ማምጣት አልቻለም
- sheger1021fm
- Feb 1, 2023
- 1 min read
ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የጎዳና ልጆችን ለማንሳት የተለያዩ ሙከራዎች ሲያደርጉ ቢታይም ይህ ነው የሚባል ውጤት ማምጣት አልቻለም፡፡
ጎዳናው የታዳጊ ልጆች መዋያ ማደሪያ ነው፡፡
የተሰሩ ስራዎች ለምን ዘላቂ መፍትሄ አላመጡም? አሁንስ ምን ታስቧል?
ያሬድ እንዳሻው
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments