ጥር 25፣ 2015- በአዲስ አበባ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ
- sheger1021fm
- Feb 2, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች በሚገኙ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡
ይህንንም ለመቆጣጠር ባለሙያዎች ተሰማርተው በአሽከርካሪዎች ላይ ቅጣት እየተጣለ ነው ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Yorumlar