top of page

ጥር 25፣2016 - ‘’ኢትዮጵያ ያሏት ነባር የስንዴ ዘርያዎቿን እያጣች ነው’’ የሚለው ባለሞያዎች ስጋት

ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት እራሷን ለመቻል ባለፉት ዓመታት በሰራችው ስራ ስንዴን ከውጪ ከማስገባት ወደ መላክ መሸጋገሯ ይፋ ተደርጓል፡፡


ምንም እንኳን በሀገር ውስጥ ያለው የስንዴ አቅርቦትና ዋጋ መናር ተመረተ ከተባለው ጋር የሚስማማ አይደለም የሚል ጥያቄን እያስነሳ ቢሆንም፡፡


ስንዴን በመስኖ የማልማቱ ስራ ባለፉት 5 አመታት በምርት ላይ እስከ ሁለት መቶ እጥፍ፣ አጠቃላይ አዝእርት የ36 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ተነግሯል፡፡


አንዳንድ የዘርፉ ባለሞያዎች የምርቱ ማደግ መልካም ቢሆንም በዚህ ሂደት ኢትዮጵያ ነባር ዘሮቿን እያጣች ነው የሚል ስጋትም አላቸው፡፡




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Yorumlar


bottom of page