ጥር 3፣2016 - ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በዓሎቿን ለማክበር ከማንኛውም አካል ጫናና ግፊት ሊደረግባት እንደማይገባ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Jan 13, 2024
- 1 min read
የጥምቀት በዓል በሀገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያገኘ እንደመሆኑ ሁሉም ተናቦ እና ተግባብቶ እንዲያከብረው ጥሪ ቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በዓሎቿን ለማክበር ከማንኛውም አካል ጫናና ግፊት ሊደረግባት እንደማይገባ ተነግሯል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments