ጥር 30፣2016 - በአዲስ አበባ ተምረን ለመውጫ ፈተና አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መመደባችን አግባብ አይደለም ያሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ
- sheger1021fm
- Feb 8, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ ተምረን በኦላይን ለሚሰጥ ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ትግራይ ክልል አዲግራት ዩኒቨርስቲ መመደባችን አግባብ አይደለም ያሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ መልስ አልሰጠም፡፡
በረከት አካሉ ያሰናዳውን በማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments