ጥር 4፣ 2015- በቢሾፍቱ ያጋጠመ ከ1 ቀን በላይ የፈጀ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር የተጠጋ ንብረት አወደመ
- sheger1021fm
- Jan 12, 2023
- 1 min read
በቢሾፍቱ ያጋጠመ ከ1 ቀን በላይ የፈጀ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር የተጠጋ ንብረት አወደመ፡፡
በሰው ላይ ግን ያደረስው ጉዳት የለም፡፡
ወንድሙ ኃይሉ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments