ጥር 4፣2016 - የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከሰብአዊ መብት ረገድ ብዙ እየሰሩ አይደለም ተብሏል
- sheger1021fm
- Jan 13, 2024
- 1 min read
በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ያለውን የመሰረተ ልማት እና የማህበራዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የሚደግፉት፤ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች በሰብአዊ መብት እና በሌሎች ስራዎቻቸው እምብዛም አይደሉም ተብሏል፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከልማት ስራ ውጪ ህዝብን በማንቃት እና በማስተማር ስራ ላይ እንዲሳተፉ ቢፈቅድም በዚህ ረገድ ብዙ እየሰሩ አይደለም ተብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments