ጥር 5፣ 2015- በመድኃኒቶች ላይ የሚታይ የአቅርቦት ችግር ለማስቀረት ከዚህ ቀደም እክል የነበረውን የሆስፒታሎች የዱቤ ክፍያ አገልግሎት በማሻሻል በቅድመ
- sheger1021fm
- Jan 13, 2023
- 1 min read
በመድኃኒቶች ላይ የሚታይ የአቅርቦት ችግር ለማስቀረት ከዚህ ቀደም እክል የነበረውን የሆስፒታሎች የዱቤ ክፍያ አገልግሎት በማሻሻል በቅድመ ክፍያ ውል ለህክምና ተቋማት መድኃኒቶች እንዲቀርቡ ሊደረግ ነው ተባለ፡፡
ምህረት ስዩም
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
תגובות