ጥር 5፣ 2015- በኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉ
- sheger1021fm
- Jan 14, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉ፡፡
በርካቶች የእድሜ ዘመን የአካል ጉዳተኛ ይሆናሉ፡፡
የትራፊክ አደጋው በተሽከርካሪ ላይ ብቻ የሚያደርሰው ውድመት በቢሊዮን ብሮች ይሰላል፡፡
ይህ ደግሞ ለኢንሹራንስ ኩባንያዎች ፈተና ሆኗል፡፡
የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለተሽከርካሪ በሚገቡት መድን እየከሰሩ ነው፡፡
ንጋቱ ሙሉ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Commenti