በጥበቃ ሥር ያሉና በፍርድ የታሰሩ ሰዎች ከሐኪሞቻቸው ጋር ለመገናኘት መብት እንዳላቸው የሀገሪቱ ህገ መንግስት ደንግጓል፡፡
በሽብር የተከሰሱ እና ፖለቲከኛ የሆኑ እስረኞች ግን ይህ በህጉ መንግስቱ ላይ የተጠቀሰው ህክምና በአግባብ የማግኘት መብት እንደተነፈጋቸው ጠበቆቻቸው እና ቤተሰቦቻቸው ሲናገሩ ይሰማል፡፡
ህክምና ተከለከልን ያሉ በጥበቃ ስር ያሉ ሰዎች ጠበቃ ይህንኑ ነግረውናል።
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስለሚቀርበው ቅሬታ መልሱ ምንድነው?
ማንያዘዋል ጌታሁን
Comments