1 day ago1 min readጥር 5፣2017 - ጉዳያችን - የውሃ ሀብትና አጠቃቀምየውሃ ችግራችንን ለመፍታት አቅርቦትን የመጨመር አስፈላጊነትን ያክል ፍላጎታችን ላይስ መሰራት ያለበት ምንድን ነው? የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል፤ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የውሃ ምህንድስና ባለሞያው ተስፋዬ ያለው ናቸው።ማብራሪያውን ያድምጡ….ቴዎድሮስ ወርቁ
የውሃ ችግራችንን ለመፍታት አቅርቦትን የመጨመር አስፈላጊነትን ያክል ፍላጎታችን ላይስ መሰራት ያለበት ምንድን ነው? የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል፤ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የውሃ ምህንድስና ባለሞያው ተስፋዬ ያለው ናቸው።ማብራሪያውን ያድምጡ….ቴዎድሮስ ወርቁ
Comments