ጥር 7፣2016 - ክልሎች ለወጣቶች የሥራ እድል በመፍጠር ከአካባቢያቸው እንዳይፈልሱ ለማድረግ ምን እየሰሩ ይሆን?
- sheger1021fm
- Jan 16, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ በጎዳና ንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመጡ መሆናቸው ይነገራል፡፡
የሚከውኑት የጎዳና ላይ ንግድ ፈተናም የበዛበት ነው፡፡
ከደንብ አስከባሪዎች ለማምለጥ የሚያደርጉት መሯሯጥ የየእለት ትዕይንት ነው፡፡
አንዳንዴም በጅምላ ያለፈቃዳቸው እንደሚታፈሱ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መናገሩ ይታወሳል፡፡
ለመሆኑ ክልሎች ለወጣቶች የሥራ እድል በመፍጠር ከአካባቢያቸው እንዳይፈልሱ ለማድረግ ምን እየሰሩ ይሆን?
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments