ጥር 9/2017 - ኮሽ ሲል የሚሸሸው ቱሪስት እንዴት በዓሉን ማክበር ይችላል?
- sheger1021fm
- Jan 17
- 1 min read
ነገ ከተራ፣ ከነገ ወዲያ ደግሞ ጥምቀት ይከበራል፡፡
የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ እንደመስፈሩ የቱሪስትን ቀልብ የመሳብ እድሉ ይሰፋል፡፡
ኮሽ ሲል የሚሸሸው ቱሪስት ግን እንዴት በዓሉን ማክበር ይችላል?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ገዛ ጌታሁን
Comments