top of page

ጥቅምት 13፣2016 - በጡረታ የተገለሉ አረጋዊያን የሚያገኙት ወርሃዊ ገቢ ዝቅተኛ በመሆኑ የወቅቱን የኑሮ ውድነት እየከበዳቸው መሆኑን ይናገራሉ


በተለያየ የሞያ ዘርፍ ሀገር ሲገለግሉ የቆዩና በጡረታ የተገለሉ አረጋዊያን የሚያገኙት ወርሃዊ ገቢ ዝቅተኛ በመሆኑ የወቅቱን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም እየከበዳቸው መሆኑን ይናገራሉ፡፡


መንግስት ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ለመደገፍ ባሰናዳው የጤና መድህን ተጠቃሚ ባለመሆናቸው፤ ህክምና ለማግኘት ተቸግረናልም ይላሉ፡፡


ስለ ጉዳዩ የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎትን ጠይቀናል፡፡


በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Komentáře


bottom of page